የእምነት መግለጫ - STATEMENT OF FAITH
የኢትዮጵያውያን አማኑኤል ወንጌላውያን አማኞች ቤተክርስትያን ኦስተን ቴክሳስ የእግዚአብሔርን አምላክነት የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነትና የመንፈስ ቅዱስን ሥራ
በኦስተን ቴክሳስና በተለያዪ ቦታዎች በማወጅ የእግዚአብሔር መንግሥትን እያሰፋፋች ያለች፣ ያለመኑትን እንዲያምኑ፣ ያመኑት ደግሞ በእግዚአብሔር ጸጋ እንዲያድጉና
እንዲጸኑ በትጋት እይሰራች ያለች ቤተክርስቲያን ናት።
ይህንን ሃላፊነት በትጋት እንድንወጣ ባለፉት ዓመታት የረዳንን እግዚአብሔርን እያመሰገንን ከፊታችን ላለው የሥራ ዘመን በበለጠ ትጋት የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋት
እየሰራች ትገኛለች።
ይህንን ከክርስቶስ የተቀበልነውን ሃላፊነት የምንተገብርበት ዋና መመሪያችን የሕያው እግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ነው።
በበለጠ ለመረዳት የቤተክርስቲያኒቱን
የእምነት መግለጫን በዝርዝር ይመልከቱ.....
Ethiopian Emanuel Evangelical Church in Austin, Texas,
is actively advancing the Kingdom of God by
proclaiming the divine nature of God, the salvific role of Jesus Christ, and the transformative work of
the Holy Spirit, not only in Austin but also in various locations. Our earnest endeavor is to inspire
faith in those who do not believe and foster the growth and perseverance of believers through the grace
of God.
We express gratitude to God for His assistance in fulfilling this responsibility in past years, and we
are committed to even greater diligence in expanding God's kingdom in the upcoming period of service.
The Bible, as the living Word of God, serves as our primary guide in carrying out the responsibilities
entrusted to us by Christ. The church's creed is intricately aligned with this sacred text, and for
further insights
We invite you to explore our "Statement of Faith"